Zero Mothers Die
  • Home
    • About >
      • Team
      • Partners
      • Country Projects
      • Resources
      • Press
  • COVID-19
  • ZMD App
    • ZMD App en Français
    • ZMD App en Español
    • ZMD App em Portugues do Brasil
    • ZMD App Oromo (Ethiopia)
    • ZMD App Amharic (Ethiopia)
    • ZMD App para Perú
    • ZMD App pour Goma (RDC)
    • ZMD App Swahili
  • Technology Toolkit
    • mHealth Resource Center
  • Youth
  • Francais
    • Soutenir ZMD
  • News
  • Contact

Zero Mothers Die App (Ethiopia)

ዜሮ እናቶች ሞት ነፍሰጡር ሴቶችን ከሞት ለመታደግ የሚደረግ አለማቀፍ እንቅስቃሴ ሲሆን አዲስ የሚወልዶቸው ጨቅላዎች ተንቀሳቃሽ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ጤናማ የእርግዝ ሂደት መረጃዎችንና የድንገተኛ ክብካቤ እንዲያገኙ ማድረግ ነው።

ዜሮ የእናቶች ሞት አፕልኬሽን ዋና የሚባሉ ወላዶች ፣አዲስ ለሚወለዱ ጨቅላዎችና ህፃናት ጤና መረጃን ያደርሳል። ጤናማ እርግዝና ሂደት መረጃ እና አዲስ የሚወለዱትን እንዴት መንከባከብ እንደሚቻል ለነፍሰጡር ሴቶች ለአዲስ እናቶች እና ቤተሰቦች እንዲሁም በጤና ማእከላት ላይ ላሚሰሩ የጤና ባለሙያዎች እገዛ በማድረግ በችሎታና በእውቀት መካከል ድልድይ በመሆን ክፍተቱን በማጥበብ በአለም አቀፍ ደረጃ የሚከሰተውን እናቶችና የጨቅላ ህፃናት ሞትን ለመቀነስ ይረዳል።

ዜሮ እናቶች ሞት በአፍሪካ የተሻለ ልማት፣ ሚሊና 2025 “ሴቶችና ፈጠራ” ድርጅትና አለም አቀፍ ዶክተሮች ፕሮጀክት ቁልፍ ከሆኑ አለም አቀፍ ቴክኒካል አጋሮች እንዲሁም ዩኤንኤድስ ኤርቴል፣ አለም ዓቀፍ ትብብር ፎረም እና ዜድኤምኪው የተመሰረተ አለም አቀፍ የጋራ ትብብር ነው፡፡​

​
Picture
Picture
Picture
Picture

Picture
Zero Mothers Die Partnership Consortium: Advanced Development for Africa Foundation, Millennia2025 Foundation and UniversalDoctor Project.
HOME | ABOUT | TEAM | PARTNERS | ZMD APP | FRANÇAIS | NEWS | CONTACT
Header images: CC Image courtesy of UNAMID | CC image courtesy of Pierre Holtz for UNICEF
Privacy Policy
Website designed by Jeannine Lemaire
© Zero Mothers Die 2017